YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26

የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26 አማ05

ኢየሱስም “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል፤ በሕይወት የሚኖርና በእኔም የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አይሞትም፤ ይህን ታምኛለሽ?” አላት።