1
የሉቃስ ወንጌል 2:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እነሆ፥ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል፤ ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው።
Compare
የሉቃስ ወንጌል 2:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሉቃስ ወንጌል 2:10
መልአኩም እንዲህ አላቸው፥ “እነሆ፥ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን ታላቅ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ።
የሉቃስ ወንጌል 2:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሉቃስ ወንጌል 2:14
“ክብር ለእግዚአብሔር በሰማያት፥ ሰላምም በምድር፥ ለሰው ልጅም በጎ ፈቃድ ሆነ” ይሉ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሉቃስ ወንጌል 2:52
ጌታችን ኢየሱስም በእግዚአብሔር ዘንድ፥ በሰውም ዘንድ፥ በጥበብና በአካል በሞገስም አደገ።
የሉቃስ ወንጌል 2:52ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሉቃስ ወንጌል 2:12
ለእናንተም ምልክቱ እንዲህ ነው፦ ሕፃን አውራ ጣቱን ታስሮ፥ በጨርቅም ተጠቅልሎ በበረት ውስጥ ተኝቶ ታገኛላቸሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 2:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9
በዚያ ሀገር እረኞች ነበሩ፤ ሌሊቱንም ተግተው መንጋቸውን ይጠብቁ ነበር። እነሆም፥ የእግዚአብሔር መልአክ በአጠገባቸው ቆመ፤ የእግዚአብሔርም ብርሃን በዙሪያቸው አበራ፤ ታላቅ ፍርሀትንም ፈሩ።
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ