1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድና ሊያጠፋ እንጂ ለሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወትን እንዲያገኙ፥ የተትረፈረፈ ሕይወትን እንዲያገኙ መጣሁ፤
Compare
የዮሐንስ ወንጌል 10:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔም አውቃቸዋለሁ፤ ይከተሉኝማል፤
የዮሐንስ ወንጌል 10:27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔም የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ለዘለዓለምም አይጠፉም፤ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
የዮሐንስ ወንጌል 10:28ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፤ ይገባልም፤ ይወጣልም፤ መሰማሪያም ያገኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14
መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ የእራሴን በጎች አውቃለሁ፤ የእራሴም በጎች ያውቁኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:14ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፤ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
የዮሐንስ ወንጌል 10:15
አብም እንደሚያውቀኝ፥ እኔም አብን እንደማውቀው፤ ነፍሴንም ስለ በጎቼ አሳልፌ እሰጣለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
እኔ ነፍሴን በፈቃዴ አሳልፌ እሰጣለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። አሳልፌ ለመስጠት ሥልጣን አለኝ፤ መልሼ ለመውሰድም ሥልጣን አለኝ፤ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:18ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ኢየሱስም ደግሞ አላቸው “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ እኔ የበጎች በር ነኝ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:7ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑት ተቀጣሪው ግን፥ ተኩላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኩላም ይነጥቃቸዋል፤ በጎቹንም ይበትናቸዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች በረት በበሩ ሳይሆን የማይገባ በሌላ መንገድ የሚገባ እርሱ ሌባና ወንበዴ ነው፤
የዮሐንስ ወንጌል 10:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ