1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ዘመን ካለው ትውልድ መካከል ጻድቅ አንተ ብቻ ሆነህ ስላገኘሁህ፥ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ወደ መርከቡ ግባ።
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
ኖኅ 600 ዓመት በሆነው ጊዜ፥ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ላይ ከምድር በታች ያለው የታላቁ ውሃ ምንጮች ሁሉ በድንገት ተነደሉ፤ በሰማይ ያሉት የውሃ መስኮቶች ሁሉ ተከፈቱ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለውን ሕያው ፍጥረት ሁሉ፥ ሰዎችንም፥ እንስሶችንም፥ ወፎችንም፥ በደረታቸው እየተሳቡ የሚንቀሳቀሱ ፍጥረቶች ሳይቀሩ ሁሉንም አጠፋ። ከሞት የተረፉት ኖኅና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩት ብቻ ነበሩ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
ዝናብም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ