1
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
መልካም ነገር አድርገህ ቢሆን ኖሮ ተቀባይነት አይኖርህም ነበርን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በበርህ ላይ ያደባል፤ በቊጥጥሩ ሥር ሊያደርግህም ይፈልጋል፤ ሆኖም አንተ ልታሸንፈው ይገባል።”
Compare
ኦሪት ዘፍጥረት 4:7ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26
ሤትም “ሄኖስ” የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የጀመሩት በዚያን ጊዜ ነው።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:26ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9
እግዚአብሔርም ቃየልን “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው፤ ቃየልም “የት እንዳለ አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ብሎ መለሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:9ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10
እግዚአብሔርም ቃየልን እንዲህ አለው፤ “ምን አደረግህ? የፈሰሰው የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ እየጮኸ ነው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 4:10ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15
እግዚአብሔር ግን “ማንም አይነካህም፤ አንተን የሚገድል ሰባት እጥፍ የበቀል ቅጣት ይደርስበታል” አለው። ስለዚህ እግዚአብሔር ቃየልን ማንም ቢያገኘው እንዳይገድለው የሚያስጠነቅቅ ልዩ ምልክት አደረገለት።
ኦሪት ዘፍጥረት 4:15ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ