ኦሪት ዘፍጥረት 13:10

ኦሪት ዘፍጥረት 13:10 መቅካእኤ

ሎጥም ዓይኑን አነሣ፥ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፥ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ጾዓር ድረስ እንደ ጌታ ገነት በግብጽ ምድር አምሳል ነበረ።

Video om ኦሪት ዘፍጥረት 13:10