ኦሪት ዘፍጥረት 1:2

ኦሪት ዘፍጥረት 1:2 መቅካእኤ

ምድርም ቅርጽ የሌላትና ባዶ ነበረች፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።

Video om ኦሪት ዘፍጥረት 1:2