1
የሉቃስ ወንጌል 24:49
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እነሆ፥ እኔ የአባቴን ተስፋ ለእናንተ እልካለሁ፤ እናንተ ግን ከአርያም ኀይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ተቀመጡ።”
Sammenlign
Utforsk የሉቃስ ወንጌል 24:49
2
የሉቃስ ወንጌል 24:6
በዚህ የለም፤ ተነሥቶአል። በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንዲህ ሲል የተናገረውን ዐስቡ፦
Utforsk የሉቃስ ወንጌል 24:6
3
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
ዐይናቸውም ተገለጠና ዐወቁት፤ ወዲያውኑም ከእነርሱ ተሰወረ። እርስ በርሳቸውም እንዲህ አሉ፥ “በመንገድ ሲነግረን፥ መጻሕፍትንም ሲተረጕምልን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን?”
Utforsk የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
4
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
እንዲህም አላቸው፥ “ክርስቶስ እንዲሞት በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ እንዲነሣ፥ ንስሓና የኀጢኣት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ እንዲሰበክ እንዲሁ ተጽፎአል።
Utforsk የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
5
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
ያቺንም ድንጋይ ከመቃብሩ ላይ ተንከባልላ አገኙአት። ገብተውም የጌታችን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።
Utforsk የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
Hjem
Bibel
Leseplaner
Videoer