1
ኦሪት ዘፍጥረት 15:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አብራምም በእግዚአብሔር አመነ፥ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
Sammenlign
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:6
2
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1
ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ፥ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፥ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:1
3
ኦሪት ዘፍጥረት 15:5
ወደ ሜዳም አወጣውና፦ “ወደ ሰማይ ተመልከት፥ ከዋክብትንም ልትቈጥራቸው ትችል እንደሆነ ቁጠር” አለው። ዘርህም እንደዚሁ ይሆናል አለው።
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:5
4
ኦሪት ዘፍጥረት 15:4
እነሆም፥ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጣለት፦ ይህ አይወርስህም፥ ነገር ግን ከጉልበትህ የሚወጣው ይወርስሃል።
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:4
5
ኦሪት ዘፍጥረት 15:13
አብራምንም አለው፦ “ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንደሚሆኑ በእርግጥ እወቅ፥ ባርያዎች አድርገውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸዋል።
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:13
6
ኦሪት ዘፍጥረት 15:2
አብራምም፦ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንን ትሰጠኛለህ? እኔም ያለ ልጅ እሄዳለሁ፥ የቤቴም መጋቢ የደማስቆ ሰው ይህ ኤልዔዘር ነው አለ።
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:2
7
ኦሪት ዘፍጥረት 15:18
በዚያ ቀን እግዚአብሔር ለአብራም እንዲህ ብሎ ቃል ኪዳን አደረገ፦ “ከግብጽ ወንዝ ጀምሮ እስከ ትልቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይህችን ምድር ለዘርህ ሰጥቼአለሁ፥
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:18
8
ኦሪት ዘፍጥረት 15:16
በአራተኛው ትውልድ ግን ወደዚህ ይመለሳሉ፥ የአሞራውያን ኃጢአት ገና አልተፈጸመምና።”
Utforsk ኦሪት ዘፍጥረት 15:16
Hjem
Bibel
Leseplaner
Videoer