1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነውና።
Vergelijk
Ontdek የዮሐንስ ወንጌል 17:17
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንህ አንተን፥ የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘለዓለም ሕይወት ናት።
Ontdek የዮሐንስ ወንጌል 17:3
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
“የምለምንህም ስለ እነዚህ ብቻ አይደለም፤ በቃላቸው ስለሚያምኑብኝም ነው እንጂ፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አንተ አብ በእኔ እንዳለህ፥ እኔም በአንተ እንዳለሁ፥ እነርሱም እንደ እኛ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ።
Ontdek የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ ነገር እንድትጠብቃቸው ነው እንጂ ከዓለም እንድትለያቸው አልለምንም።
Ontdek የዮሐንስ ወንጌል 17:15
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኔም የሰጠኸኝን ክብር ሰጠኋቸው፤ እኛ አንድ እንደሆን እነርሱም እንደ እኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ። እኔ በእነርሱ እኖራለሁ፤ አንተም በእኔ፤ በአንድ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ፤ አንተም እንደ ላክኸኝና እንደ ወደድኸኝ እኔም እነርሱን እንደ ወደድኋቸው።
Ontdek የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
Thuisscherm
Bijbel
Leesplannen
Video's