YouVersion လိုဂို
ရှာရန် အိုင်ကွန်

የሉቃስ ወንጌል 19:39-40

የሉቃስ ወንጌል 19:39-40 አማ05

በሕዝቡ መካከል የነበሩት አንዳንድ ፈሪሳውያን ግን ኢየሱስን “መምህር ሆይ! ደቀ መዛሙርትህን ዝም አሰኛቸው!” አሉት። ኢየሱስም “እነርሱ እንኳ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ እላችኋለሁ” ሲል መለሰላቸው።