YouVersion လိုဂို
ရှာရန် အိုင်ကွန်

የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8

የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8 አማ05

ኢየሱስ አገልጋዮቹን “ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው” አላቸው፤ እነርሱም እስከ አፋቸው ሞሉአቸው። ከዚህ በኋላ ኢየሱስ አገልጋዮቹን፦ “በሉ አሁን ቀድታችሁ ለግብዣው ኀላፊ ስጡት” አላቸው፤ እነርሱም ወስደው ሰጡት።