1
የዮሐንስ ወንጌል 2:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኢየሱስ ይህን የምልክቶች መጀመሪያ በገሊላ ቃና አደረገ፤ ክብሩንም ገለጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።
Bandingkan
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 2:11
2
የዮሐንስ ወንጌል 2:4
ኢየሱስም “አንቺ ሴት ሆይ፦ ይህ ጉዳይ ለእኔ ምንድነው? ጊዜዬ ገና አልደረሰም፤” አላት።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 2:4
3
የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8
ኢየሱስም “ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው፤” አላቸው። እስከ አፋቸውም ሞሉአቸው። “አሁን ቀድታችሁ ለአሳዳሪው ስጡት፤” አላቸው፤ ሰጡትም።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8
4
የዮሐንስ ወንጌል 2:19
ኢየሱስም መልሶ “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፤ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ፤” አላቸው።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 2:19
5
የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16
የገመድም ጅራፍ አበጅቶ ሁሉን በጎችንም በሬዎችንም ከመቅደስ አወጣቸው፤ የለዋጮችንም ገንዘብ በተነ፤ ገበታዎቻቸውንም ገለበጠ፤ እርግብ ሻጪዎችንም “ይህን ከዚህ ውሰዱ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት፤” አላቸው።
Selidiki የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16
Halaman Utama
Alkitab
Pelan
Video