1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እንዲህም አለ፤ “እነሆ፥ እነዚህ ሰዎች አንድ ወገን ናቸው፤ መነጋገሪያ ቋንቋቸውም አንድ ነው፤ ይህም ከሚሠሩት የመጀመሪያው ብቻ ነው፤ በዚህ ዐይነት ሊሠሩ ያቀዱትን ሁሉ ማድረግ አያቅታቸውም። ስለዚህ ኑ! እንውረድና እርስ በርሳቸው እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን እንደበላልቀው።”
Bandingkan
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም አሉ፦ “ኑ አንድ ከተማ እንመሥርት፤ በዚያም ጫፉ እስከ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ እንዳንበታተን ስማችንን እናስጠራ።”
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
በዚያ እግዚአብሔር የሕዝቡን ቋንቋ ስለ ደበላለቀና እነርሱን በዓለም ዙሪያ ስለ በተናቸው የከተማውም ስም “ባቢሎን” ተባለ።
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
በመጀመሪያ የዓለም ሕዝቦች መነጋገሪያ ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር፤
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሰዎቹ ይሠሩአቸው የነበሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ፤
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማውንም መሥራት አቆሙ፤
Selidiki ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
Halaman Utama
Alkitab
Pelan
Video