1
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር አምላክም ኖኅን አለው፥ “አንተ ቤተሰቦችህን ሁሉ ይዘህ ወደ መርከብ ግባ፤ በዚህ ትውልድ በፊቴ ጻድቅ ሆነህ አይችሃለሁና።
Харьцуулах
ኦሪት ዘፍጥረት 7:1 г судлах
2
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24
ውኃውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ ሞላ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:24 г судлах
3
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11
በኖኅ ዕድሜ በስድስተኛው መቶ ዓመት በሁለተኛው ወር ከወሩም በዐሥራ ሰባተኛው ዕለት፥ በዚያው ቀን የታላቁ ቀላይ ምንጮች ሁሉ ተነደሉ፤ የሰማይ መስኮቶችም ተከፈቱ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 7:11 г судлах
4
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23
በምድር ላይ የነበረውም ሁሉ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ፥ እስከሚርመሰመሰውም ሁሉ ድረስ፥ እስከ ሰማይ ወፍም ድረስ ተደመሰሰ፤ ከምድርም ተደመሰሱ። ኖኅም አብረውት በመርከብ ከነበሩት ጋር ብቻውን ቀረ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:23 г судлах
5
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12
ዝናቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ሆነ።
ኦሪት ዘፍጥረት 7:12 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд