1
የዮሐንስ ወንጌል 5:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።
Харьцуулах
የዮሐንስ ወንጌል 5:24 г судлах
2
የዮሐንስ ወንጌል 5:6
ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ “ልትድን ትወዳለህን?” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 5:6 г судлах
3
የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40
እናንተ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ በእነርሱም የዘለዓለም ሕይወት እንዳላችሁ ታስባላችሁና፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።
የዮሐንስ ወንጌል 5:39-40 г судлах
4
የዮሐንስ ወንጌል 5:8-9
ኢየሱስ “ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ፤” አለው። ወዲያውም ሰውዬው ዳነ፤ አልጋውንም ተሸክሞ ሄደ። ያም ቀን ሰንበት ነበረ።
የዮሐንስ ወንጌል 5:8-9 г судлах
5
የዮሐንስ ወንጌል 5:19
ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ፤ እንዲህም አላቸው “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከእራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።
የዮሐንስ ወንጌል 5:19 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳ
Видео