1
የሉቃስ ወንጌል 24:49
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እነሆ! እኔ አባቴ የሰጣችሁን ተስፋ እልክላችኋለሁ፤ እናንተም ከላይ ኀይል እንደ ልብስ እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቈዩ።”
Харьцуулах
የሉቃስ ወንጌል 24:49 г судлах
2
የሉቃስ ወንጌል 24:6
እርሱ እዚህ የለም፤ ተነሥቶአል፤ በገሊላ በነበረበት ጊዜ የነገራችሁን አስታውሱ፤
የሉቃስ ወንጌል 24:6 г судлах
3
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
በዚያን ጊዜ ዐይናቸው ተከፈተና ኢየሱስ መሆኑን ዐወቁ፤ እርሱ ግን ወዲያው ከዐይናቸው ተሰወረ። እነርሱም እርስ በርሳቸው “በመንገድ ሳለን ሲነግረንና ቅዱሳት መጻሕፍትንም እየጠቀሰ ሲያስረዳን ልባችን እንደ እሳት ይቃጠል አልነበረምን?” ተባባሉ።
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32 г судлах
4
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
እንዲህም አላቸው፤ “መሲሕ መከራ እንደሚቀበልና በሦስተኛው ቀን ከሞት እንደሚነሣ አስቀድሞ ተጽፎአል፤ እንዲሁም በስሙ የንስሓና የኃጢአት ይቅርታ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በየአገሩ ለሕዝብ ሁሉ እንደሚሰበክ ተነግሮአል።
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47 г судлах
5
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
መቃብሩ የተዘጋበትን ድንጋይ ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት። ወደ ውስጥ በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም።
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳ
Видео