1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ቀን ሆኖ ሳለ የላከኝን ሥራ መሥራት አለብኝ፤ ማንም ሰው ሊሠራ የማይችልበት ሌሊት ይመጣል።
Харьцуулах
የዮሐንስ ወንጌል 9:4 г судлах
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም ላይ ሳለሁ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።”
የዮሐንስ ወንጌል 9:5 г судлах
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን “መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በማን ኃጢአት ነው? በራሱ ኃጢአት ነውን ወይስ በወላጆቹ?” ሲሉ ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ይህ ሰው ዕውር ሆኖ የተወለደው በእርሱ ወይም በወላጆቹ ኃጢአት ምክንያት አይደለም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3 г судлах
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ኢየሱስም “የማያዩ እንዲያዩ፥ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጥቼአለሁ” አለ።
የዮሐንስ ወንጌል 9:39 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳ
Видео