1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኩሽም ናምሩድን ወለደ፥ እርሱም በምድር ላይ ቀዳሚው ኃያል ጦረኛ ነበረ።
Спореди
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
በጌታ ፊት ናምሩድ ኃያል አዳኝ ነበረ፥ ስለዚህም፦ “እንደ ናምሩድ በጌታ ፊት ኃያል አዳኝ” ይባላል።
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
Дома
Библија
Планови
Видеа