1
ኦሪት ዘፍጥረት 45:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ነገር ግን ይህን በማድረጋችሁ በመጸጸት አትበሳጩ፤ እግዚአብሔር እኔን አስቀድሞ የላከኝ የሰዎችን ሕይወት እንዳተርፍ ነው።
Спореди
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 45:5
2
ኦሪት ዘፍጥረት 45:8
“ስለዚህ ወደዚህ የላከኝ ራሱ እግዚአብሔር እንጂ እናንተ አይደላችሁም፤ እግዚአብሔር ለፈርዖን እንደ መካሪ አባት፥ በቤት ንብረቱ ላይ ጌታና የመላው ግብጽ አገር ገዢ አደረገኝ።
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 45:8
3
ኦሪት ዘፍጥረት 45:7
እግዚአብሔር አስቀድሞ ወደዚህ የላከኝ በዚህ በአስደናቂ ዘዴ የእናንተን ሕይወት በማዳን በምድር ላይ ዘር እንዲቀርላችሁ አስቦ ነው።
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 45:7
4
ኦሪት ዘፍጥረት 45:4
በዚህ ጊዜ ዮሴፍ “እስቲ ወደ እኔ ቀረብ በሉ” አላቸው፦ ከቀረቡም በኋላ እንዲህ አላቸው፦ “እኔ ወደ ግብጽ የሸጣችሁኝ ወንድማችሁ ዮሴፍ ነኝ፤
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 45:4
5
ኦሪት ዘፍጥረት 45:6
በምድር ላይ ራብ ከገባ ሁለተኛ ዓመቱን ይዞአል፤ ሰዎች አርሰው መከር መሰብሰብ የማይችሉባቸው አምስት ዓመቶች ገና ይመጣሉ።
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 45:6
6
ኦሪት ዘፍጥረት 45:3
ዮሴፍ ወንድሞቹን “እኔ ዮሴፍ ነኝ፤ አባቴ እስከ አሁን በሕይወት አለን?” አላቸው። ወንድሞቹ የተናገረውን በሰሙ ጊዜ እጅግ ደነገጡ፤ መልስ መስጠትም ተሳናቸው።
Истражи ኦሪት ዘፍጥረት 45:3
Дома
Библија
Планови
Видеа