YouVersion logotips
Meklēt ikonu

ኦሪት ዘፍጥረት 3:1

ኦሪት ዘፍጥረት 3:1 አማ54

እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኵለኚ ነበረ። ሴቲቱንም፤ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአል? አላት።