ወንጌል ዘማቴዎስ 27
27
ምዕራፍ 27
በእንተ ግብአቱ ውስተ እደ ጲላጦስ
1 #
ማር. 15፥1፤ ሉቃ. 22፥66፤ ዮሐ. 18፥28። ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት ወረበናተ ሕዝብ ይቅትልዎ ለእግዚእ ኢየሱስ። 2ወአሲሮሙ ወሰድዎ፥ ወመጠውዎ ለጲላጦስ ጰንጤናዊ መልአከ አሕዛብ።
በእንተ ደኃሪቱ ለይሁዳ
3 #
26፥15፤ ዮሐ. 8፥40። ወእምዝ ሶበ ርእየ ይሁዳ ዘአግብኦ ከመ አርስሕዎ ነስሐ ወአግብአ ውእተ ሠላሳ ብሩረ ለሊቃነ ካህናት ወለሊቃናተ ሕዝብ#ቦ ዘይቤ «ዘነሥአ እምኀበ ሊቃነ ካህናት ወሊቃናተ ሕዝብ» እንዘ ይብል አበስኩ ዘአግባእኩ ደመ ንጹሐ ወዘአቅተልኩ ጻድቀ። 4ወይቤልዎ ሚ ላዕሌነ ወሚ ላዕሌከ#ቦ ዘኢይጽሕፍ «ወሚ ላዕሌከ» ለሊከ አእምር። 5#ግብረ ሐዋ. 1፥18። ወገደፈ ውእተ ብሩረ ውስተ ምኵራብ ወሖረ ወተሐንቀ ወሞተ።#ቦ ዘኢይጽሕፍ «ወሞተ» 6#ማር. 12፥41። ወነሥኡ ሊቃነ ካህናት ውእተ ብሩረ ወይቤሉ ኢይደልወነ ንደዮ ውስተ ቤተ መባእ እስመ ሤጠ ደም ውእቱ። 7#ግብረ ሐዋ. 1፥19። ወተማኪሮሙ ተሣየጡ ቦቱ ገራህተ ለብሓዊ ለመቃብረ እንግዳ። 8ወተሰምየ ውእቱ ገራህት ገራህተ ደም እስከ ዮም። 9#ዘካ. 11፥12-13። ወይእተ አሚረ በጽሐ ቃለ ኤርምያስ ነቢይ ዘይቤ «ነሥኡ ሠላሳ ብሩረ ሤጦ ለክቡር ዘአክበርዎ ደቂቀ እስራኤል። 10ወወሀብዎ ለገራህተ ለብሓዊ በከመ አዘዘኒ እግዚአብሔር።»
ዘከመ ቆመ እግዚእ ኢየሱስ ቅድመ ጲላጦስ
11 #
ማር. 15፥2-15፤ ሉቃ. 23፥3-26፤ ዮሐ. 18፥28-40። ወቆመ እግዚእ ኢየሱስ ቅድሜሁ ለመልአከ አሕዛብ ወተስእሎ መልአከ አሕዛብ ወይቤሎ አንተሁ ንጉሦሙ ለአይሁድ ወይቤሎ እግዚእ ኢየሱስ አንተ ትቤ። 12#ኢሳ. 53፥7። ወእንዘ ያስተዋድይዎ ሊቃነ ካህናት ወሊቃውንተ ሕዝብ አልቦ ዘተሰጥዎሙ ወኢምንተሂ። 13ወእምዝ ይቤሎ ጲላጦስ ኢትሰምዕኑ እንዘ መጠነ ዝ ያስተዋድዩከ። 14ወኢያውሥኦ ወኢአሐተኒ ቃለ እስከ ያነክር መልአክ። 15ወቦ ልማድ ለመስፍን ለለ በዓል ያሕዩ ሎሙ ለሕዝብ አሐደ እምነ ሙቁሓን ዘፈቀዱ። 16ወቦ አሜሃ ሙቁሕ ዘስሙ በርባን ስሙዕ ወየአምሮ ኵሉ ሰብእ። 17ወእንዘ ጉቡኣን እሙንቱ ይቤሎሙ ጲላጦስ ለሕዝብ መነ ትፈቅዱ አሕዩ ለክሙ በርባንሃኑ ወሚመ ኢየሱስሃ ዘይብልዎ ክርስቶስ። 18እስመ የአምር ከመ በቅንአቶሙ አግብእዎ።
በእንተ ስምዕ ዘኮነ ጊዜ ሕማሙ
19ወእንዘ ይነብር ጲላጦስ ዐውደ ለአከት ኀቤሁ ብእሲቱ እንዘ ትብል ዑቅአ ኢተአብስ ላዕለ ውእቱ ጻድቅ እስመ ብዙኀ ሐመምኩ በዛቲ ሌሊት በሕልምየ በእንቲኣሁ። 20ወሊቃነ ካህናትሰ ወረበናት ኄጥዎሙ ለሕዝብ ወኦሆ አበልዎሙ ይስአሉ ከመ በርባንሃ ያሕዩ ሎሙ ወኢየሱስሃ ይስቅሉ። 21ወአውሥአ መስፍን ወይቤሎሙ መነ ትፈቅዱ እምክልኤሆሙ አሕዩ ለክሙ ወይቤሉ በርባንሃ። 22ወይቤሎሙ ጲላጦስ ምንተ እንከ እረስዮ ለኢየሱስ ዘተብህለ ክርስቶስ ወይቤሉ ኵሎሙ ስቅሎ። 23ወይቤሎሙ መስፍን ምንተ እኩየ ገብረ ወአፈድፈዱ ጸሪሐ እንዘ ይብሉ ስቅሎ ስቅሎ። 24#ዘዳ. 21፥6። ወእምዝ ሶበ ርእየ ጲላጦስ ከመ አልቦ ዘይበቍዕ ዘእንበለ ዳዕሙ ዘይበዝኅ ሀከክ ነሥአ ማየ ወተኀፅበ እዴሁ በቅድሜሆሙ ለሕዝብ እንዘ ይብል ንጹሕ አነ እምደሙ ለዝ ብእሲ ጻድቅ ወአንትሙ ለሊክሙ አእምሩ። 25#ዘዳ. 19፥10፤ ግብረ ሐዋ. 5፥28። ወአውሥኡ ወይቤሉ ኵሎሙ ሕዝብ ደሙ ላዕሌነ ወላዕለ ውሉድነ። 26ወእምዝ አሕየወ ሎሙ በርባንሃ ወቀሠፎ ለእግዚእ ኢየሱስ ወመጠዎሙ ይስቅልዎ።
ዘከመ ተሣለቁ መስተራትዓተ ሐራ፥ ላዕለ እግዚእ ኢየሱስ
27 #
ዮሐ. 18፥3። ወእምዝ ነሥእዎ መስተራትዓተ ሐራ ለእግዚእ ኢየሱስ ወወሰድዎ ውስተ ዐውደ ምኵናን ወአስተጋብኡ ላዕሌሁ ኵሎ ሠርዌ ሐራ። 28ወአእተቱ አልባሲሁ ወአልበስዎ ከለሜዳ ዘለይ። 29ወጸፈሩ አክሊለ ዘሦክ ወአስተቀጸልዎ ዲበ ርእሱ ወአስተአኀዝዎ ኅለተ በየማኑ ወአስተብረኩ ቅድሜሁ ወተሣለቁ ላዕሌሁ ወይቤልዎ በሓ ንጉሠ አይሁድ። 30#ኢሳ. 50፥6። ወይወርቁ ላዕሌሁ ወይኰርዕዎ ርእሶ በኅለት። 31ወተሣሊቆሙ ላዕሌሁ ሰለብዎ ውእተ ከለሜዳ ዘለይ ወአልበስዎ አልባሲሁ ወወሰድዎ ይስቅልዎ። 32#ዕብ. 13፥12-13። ወእንዘ ይወፅኡ ረከቡ ብእሴ ቀሬናዌ ዘስሙ ስምዖን#ቦ ዘይዌስክ «እትወቶ እምሐቅል» ወዐበጥዎ ይጹር መስቀሎ። 33#ሉቃ. 23፥26-34። ወበጺሖሙ ብሔረ ዘስሙ ጎልጎታ ዘበትርጓሜሁ ቀራንዮ። 34#መዝ. 68፥21። ወወሀብዎ ይስተይ ወይነ ወሐሞተ ድሙረ ወጥዒሞ አበየ ሰትየ።
ዘከመ ተሰቅለ እግዚእነ
35 #
መዝ. 21፥18፤ ማር. 15፥24፤ ሉቃ. 23፥33-35፤ ዮሐ. 19፥23። ወእምዝ ሰቀልዎ ወተካፈሉ አልባሲሁ ወተዐፀዉ ላዕሌሁ ከመ ይትፈጸም ቃለ መጽሐፍ ዘይቤ «ተካፈሉ አልባስየ ለርእሶሙ ወተዐፀዉ ዲበ ዐራዝየ።» 36ወነበሩ የዐቅብዎ ህየ። 37ወአንበሩ መልዕልተ ርእሱ ጽሒፎሙ መጽሐፈ ጌጋዩ ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ኢየሱስ ንጉሦሙ ለአይሁድ። 38#ኢሳ. 53፥12። ወእምዝ ሰቀሉ ምስሌሁ ክልኤተ ፈያተ አሐደ በየማኑ ወአሐደ በፀጋሙ። 39#መዝ. 21፥7። ወእለሂ የኀልፉ ይፀርፉ ላዕሌሁ እንዘ የሐውሱ ርእሶሙ። 40#26፥61፤ ዮሐ. 2፥19። ወይብሉ ኦ ዘይነሥቶ ለቤተ መቅደስ ወበሠሉስ ዕለት የሐንጾ አድኅን ርእሰከ እመሰ ወልደ እግዚአብሔር አንተ ረድ እስኩ እመስቀልከ። 41ወከማሁ ሊቃነ ካህናትሂ ይሣለቁ ምስለ ጸሐፍት ወሊቃናት እንዘ ይብሉ። 42ባዕደ ያድኅን ወርእሶ ኢይክል አድኅኖ እመሰ ንጉሠ እስራኤል ውእቱ ለይረድኬ ይእዜ እመስቀሉ ንርአይ ወንእመን ቦቱ። 43#መዝ. 21፥8። ወለእመ ተአመነ በእግዚአብሔር ናሁ ይእዜ ለያድኅኖ እመ ይፈቅዶ እስመ ይብል ወልደ እግዚአብሔር አነ። 44#ሉቃ. 23፥34-43። ወከማሁ ፈያትኒ እለ ተሰቅሉ ምስሌሁ ይዘነጕጕዎ።
በእንተ ሞቱ ለእግዚእነ ዲበ ዕፀ መስቀል
45ወእምጊዜ ስሱ ሰዓት ጸልመ ኵሉ ዓለም እስከ ተስዐቱ ሰዓት። 46#መዝ. 21፥1። ወጊዜ ተስዐቱ ሰዓት ጸርሐ እግዚእ ኢየሱስ በዐቢይ ቃል እንዘ ይብል ኤሎሄ ኤሎሄ ኤልማስ#ቦ ዘኢይጽሕፍ «ኤልማስ» ላማ ሰበቅታኒ ዝ ውእቱ ብሂል አምላኪየ አምላኪየ ለምንት ኀደገኒ። 47ወሰሚዖሙ እለ ይቀውሙ ህየ ይቤሉ ዝሰ ኤልያስሃ ይጼውዕ። 48#መዝ. 68፥21፤ ዮሐ. 19፥28። ወውእተ ጊዜ ሮጸ አሐዱ እምኔሆሙ ወነሥአ ሰፍነገ ወመልአ ብሒአ ወአሰረ ውስተ ኅለት ወአሕዘዞ ውስተ አፉሁ። 49ወቦ እለ ይቤሉ ኅድጉ ንርአይ ለእመ ይመጽእ ኤልያስ ያድኅኖ። 50#ዮሐ. 19፥29-31። ወጸርሐ ካዕበ እግዚእ ኢየሱስ በዐቢይ ቃል ወወፅአት መንፈሱ ሶቤሃ። 51#ዘፀ. 26፥31፤ 2ዜና መዋ. 3፥14፤ ዕብ. 10፥19-20። ወተሠጠ መንጦላዕተ ቤተ መቅደስ እምላዕሉ እስከ ታሕቱ ወኮነ ለክልኤ ክፍል ወአድለቅለቀት ምድር ወነቅዐ ኰኵሕ። 52ወተከሥቱ መቃብራት ወተንሥኡ ብዙኃን እምአብድንቲሆሙ#ቦ ዘይቤ «አብድንቲሆሙ» ለጻድቃን። 53ወወፅኡ እመቃብሪሆሙ ወቦኡ ውስተ ሀገር ቅድስት እምድኅረ ተንሥኡ ወአስተርአይዎሙ ለብዙኃን። 54ወመኰንነ ምእትሰ ወእለ ምስሌሁ የዐቅብዎ ለእግዚእ ኢየሱስ ርእዮሙ ውእተ ድልቅልቀ ዘኮነ ፈርሁ ጥቀ ወይቤሉ አማን ወልደ እግዚአብሔር ውእቱ ዝንቱ። 55#ሉቃ. 8፥2-3። ወሀለዋ ህየ ብዙኃት አንስት እለ ይሬእያ እምርኁቅ ኵሎ ዘኮነ ወውእቶን እለ ተለዋሁ ለእግዚእ ኢየሱስ እምገሊላ ከመ ይትለአካሁ። 56ወእማንቱ ማርያም መግደላዊት ወማርያም እንተ ያዕቆብ ወእሙ ለዮሳ ወእሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ።
ዘከመ ሰአለ ዮሴፍ ሥጋሁ ለእግዚእነ
57 #
ዘፀ. 34፥25፤ ዮሐ. 19፥38-42። ወመስዮ መጽአ ብእሲ ባዕል እምአርማትያስ ዘስሙ ዮሴፍ ወውእቱሂ ይፀመዶ ለእግዚእ ኢየሱስ። 58ወሖረ ኀበ ጲላጦስ ወሰአለ ሥጋሁ#ቦ ዘይቤ «በድኖ» ለእግዚእ ኢየሱስ ወአዘዘ ጲላጦስ የሀብዎ። 59ወነሢኦ ዮሴፍ ሥጋሁ ለእግዚእ ኢየሱስ ገነዞ በሰንዱናት ንጹሕ። 60#ኢሳ. 53፥9። ወቀበሮ ውስተ መቃብር ሐዲስ ዘሎቱ አውቀረ ውስተ ኰኵሕ ወአንኰርኰረ እብነ ዐቢየ ወአንበረ ውስተ አፈ መቃብር ወኀለፈ። 61ወሀለዋ ህየ ማርያም መግደላዊት ወካልእታሂ ማርያም ይነብራ ቅድመ መቃብር። 62ወበሳኒታ እንተ ይእቲ እምድኅረ ዐርብ ተጋብኡ ሊቃነ ካህናት ወፈሪሳውያን ኀበ ጲላጦስ። 63#ዮሐ. 2፥19። ወይቤልዎ ተዘከርነ እግዚኦ ዘይቤ ዝኩ መስሐቲ አመ ሕያው ውእቱ አመ ሣልስት ዕለት እትነሣእ። 64አዝዝ እንከ ይዕቀቡ መቃብሪሁ እስከ ሠሉስ መዋዕል ከመ ኢይምጽኡ አርዳኢሁ ሌሊተ ወኢይስርቅዎ ወኢይበሉ ለሕዝብ ተንሥአ እሙታን ወትከውን ደኃሪት ጌጋዩ እንተ ተአኪ እምቀዳሚት። 65ወይቤሎሙ ጲላጦስ ንሥኡ ሠገራተ ወሑሩ ወአጽንዑ መቃብሮ በከመ ተአምሩ። 66#ዳን. 6፥17። ወሖሩ ወቀተሩ ወአጽንዑ መቃብሮ ወኀተምዋ ለይእቲ እብን ምስለ ሠገራት።
Pašlaik izvēlēts:
ወንጌል ዘማቴዎስ 27: ሐኪግ
Izceltais
Dalīties
Kopēt
Vai vēlies, lai tevis izceltie teksti tiktu saglabāti visās tavās ierīcēs? Reģistrējieties vai pierakstieties