1
ሉቃስ 24:49
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እኔም አባቴ የሰጠውን ተስፋ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኀይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቈዩ።”
Salīdzināt
Izpēti ሉቃስ 24:49
2
ሉቃስ 24:6
እርሱ ተነሥቷል! እዚህ የለም፤ ደግሞም በገሊላ በነበረ ጊዜ ምን እንዳላችሁ አስታውሱ፤
Izpēti ሉቃስ 24:6
3
ሉቃስ 24:31-32
በዚህ ጊዜ ዐይናቸው ተከፈተ፤ ዐወቁትም፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ። እነርሱም፣ “በመንገድ ሳለን፣ እያነጋገረን ቅዱሳት መጻሕፍትንም ገልጦ ሲያስረዳን፣ ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን?” ተባባሉ።
Izpēti ሉቃስ 24:31-32
4
ሉቃስ 24:46-47
እንዲህም አላቸው፤ “ ‘እንዲህ ተብሎ ተጽፏል፤ ክርስቶስ መከራን ይቀበላል፤ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፤ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ ለሕዝቦች ሁሉ ንስሓና የኀጢአት ስርየት በስሙ ይሰበካል፤’
Izpēti ሉቃስ 24:46-47
5
ሉቃስ 24:2-3
ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባልሎ አገኙት፤ ወደ ውስጥ ዘልቀው በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።
Izpēti ሉቃስ 24:2-3
Mājas
Bībele
Plāni
Video