1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ደግሞም ኢየሱስ፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
Salīdzināt
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል” አላቸው።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ፦ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት” አላቸው።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ “አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን?” አላት። እርስዋም፦ “ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ” አለች። ኢየሱስም፦ “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Mājas
Bībele
Plāni
Video