1
የዮሐንስ ወንጌል 4:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።
Salīdzināt
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:24
2
የዮሐንስ ወንጌል 4:23
ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:23
3
የዮሐንስ ወንጌል 4:14
እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:14
4
የዮሐንስ ወንጌል 4:10
ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ወኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:10
5
የዮሐንስ ወንጌል 4:34
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:34
6
የዮሐንስ ወንጌል 4:11
ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:11
7
የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
ሴቲቱ፦ ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንዲመጣ አውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል አለችው። ኢየሱስ፦ የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26
8
የዮሐንስ ወንጌል 4:29
ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን? አለች።
Izpēti የዮሐንስ ወንጌል 4:29
Mājas
Bībele
Plāni
Video