1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርም አለ፤ እነሆ እነርሱ አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም። ኑ፥ እንውረድ፤ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚይ እንደባልቀው።
Salīdzināt
Izpēti ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም፤ ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበተንም ስምችንን እናስጠራው አሉ።
Izpēti ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።
Izpēti ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች።
Izpēti ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
Izpēti ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተው።
Izpēti ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
Mājas
Bībele
Plāni
Video