1
የሉቃስ ወንጌል 20:25
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እርሱም፥ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር፥ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
Palyginti
Naršyti የሉቃስ ወንጌል 20:25
2
የሉቃስ ወንጌል 20:17
ጌታችን ኢየሱስም ተመለከተና እንዲህ አላቸው፤ “ግንበኞች የናቁአት ድንጋይ እርስዋ የማዕዘን ራስ ሆነች፥ የሚለው ጽሑፍ ምንድነው?
Naršyti የሉቃስ ወንጌል 20:17
3
የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
“ልብሳቸውን አንዘርፍፈው ወዲያ ወዲህ ማለትን ከሚሹ፥ በገበያ እጅ መነሣትንና በአደባባይ ፊት ለፊት፥ በማዕድም ጊዜ በከበሬታ መቀመጫ መቀመጥን ከሚወዱ ጻፎች ተጠበቁ። የመበለቶችን ገንዘብ የሚበሉ፥ ለምክንያት ጸሎትንም የሚያስረዝሙ እነዚህ ታላቅ ፍርድን ይቀበላሉ።”
Naršyti የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
Pradžia
Biblija
Planai
Vaizdo įrašai