Logo ya YouVersion
Elilingi ya Boluki

የሉቃስ ወንጌል 18:4-5

የሉቃስ ወንጌል 18:4-5 አማ54

አያሌ ቀንም አልወደደም፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፦ ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለምታደክመኝ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ እፈርድላታለሁ አለ።