Logo ya YouVersion
Elilingi ya Boluki

ዘፍጥረት 14:18-19

ዘፍጥረት 14:18-19 NASV

የልዑል አምላክ ካህን የነበረው የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራና የወይን ጠጅ ይዞ ወጣ፤ አብራምንም እንዲህ ሲል ባረከው፤ “ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ልዑል አምላክ አብራምን ይባርክ፤