1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ደግሞም ኢየሱስ፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
Kokisana
Luka የዮሐንስ ወንጌል 8:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል” አላቸው።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 8:32
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ፦ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
Luka የዮሐንስ ወንጌል 8:31
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 8:36
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት” አላቸው።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 8:7
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 8:34
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ “አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን?” አላት። እርስዋም፦ “ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ” አለች። ኢየሱስም፦ “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
Ndako
Biblia
Bibongiseli
Bavideo