ኦሪት ዘፍጥረት 3:15

ኦሪት ዘፍጥረት 3:15 አማ54

በአንተና በሴቲቱ መካከል፤ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል አንተም ሰኮናውን ትቀጠቅጣለህ።