1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ ሳይታክቱ ዘወትር መጸለይ እንደሚገባቸው ለማስተማር ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤
Compare
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:1
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እግዚአብሔር ታዲያ፥ ሌት ተቀን እየጮኹ ለሚለምኑት ሕዝቦቹ አይፈርድላቸውምን? ችላ በማለትስ ርዳታውን ያዘገይባቸዋልን? ሳይዘገይ በፍጥነት ይፈርድላቸዋል እላችኋለሁ። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆን?”
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
ኢየሱስ ግን፥ “በሰው ዘንድ የማይቻል ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አለ።
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:27
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
እርሱም ፍርድ ሳይሰጣት ብዙ ጊዜ ቈየ፤ በኋላ ግን እንዲህ ሲል አሰበ፤ ‘ምንም እንኳ እግዚአብሔርን ባልፈራ፥ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለ ነዘነዘችኝ እፈርድላታለሁ፤ አለበለዚያ ግን ዘወትር እየተመላለሰች ታሰለቸኛለች።’ ”
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
በእውነት እላችኋለሁ! የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ያልተቀበላት ሰው አይገባባትም።”
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:17
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት እንደእነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው።
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:16
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው።
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:42
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ኢየሱስም “ለምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ቸር የለም።
Explore የሉቃስ ወንጌል 18:19
Home
Bible
გეგმები
ვიდეოები