ኦሪት ዘፍጥረት 7:11

ኦሪት ዘፍጥረት 7:11 አማ54

በኖኅ ዕድሜ በስድስተኛው መቶ ዓመት በሁለተኛው ወር ከወሩም በአሥራ ስባተኛው ዕለት በዚያው ቀን የታላቁ ቀላይ ምንጮች ሁሉ ተነደሉ፤

ኦሪት ዘፍጥረት 7:11のビデオ