የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:5-6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:5-6 አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ወደ​ዚያ በደ​ረሰ ጊዜ አሻ​ቅቦ አየ​ውና፥ “ዘኬ​ዎስ ሆይ፥ ፈጥ​ነህ ውረድ፤ ዛሬ በቤ​ትህ እውል ዘንድ አለ​ኝና” አለው። ፈጥ​ኖም ወረደ፤ ደስ እያ​ለ​ውም ወደ ቤቱ ይዞት ገባ።