1
የሉቃስ ወንጌል 19:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።
比較
የሉቃስ ወንጌል 19:10で検索
2
የሉቃስ ወንጌል 19:38
በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር አሉ።
የሉቃስ ወንጌል 19:38で検索
3
የሉቃስ ወንጌል 19:9
ኢየሱስም፦ እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤
የሉቃስ ወንጌል 19:9で検索
4
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6
ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና፦ ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው። ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
የሉቃስ ወንጌል 19:5-6で検索
5
የሉቃስ ወንጌል 19:8
ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን፦ ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
የሉቃስ ወንጌል 19:8で検索
6
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40
ከሕዝብም መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዱ፦ መምህር ሆይ፥ ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው አሉት። መልሶም፦ እላችኋለሁ፥ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 19:39-40で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ