1
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ዓይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘላለም እሰጣለሁና።
比較
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15で検索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
ሎጥ ከተለየው በኍላም እግዚአብሔር አብራምን አለው፤
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14で検索
3
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
ዘርህንም እንደ ምድር አሸዋ አደርጋለሁ፤ የምድርን አሸዋን ይቆጥር ዘንድ የሚችል ስው ቢኖር ዘርህ ደግሞ ይቆጠራል።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16で検索
4
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
አብራምም ሎጥን አለው እኛ ወንድማምች ነንና በእኔና በአንተ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ እንዳይሆን እለምንሃለሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8で検索
5
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
አብራምም ድንኳኑን ነቀለ መጥቶም በኬብሮን ባለው በመምሬ የአድባር ዛፍ ተቀመጠ፤ በዚያም ለእግዚአብሔር መሠውያን ሠራ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18で検索
6
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
ሎጥም ዓይኑን አነሣ፤ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ እግዚአብሔር ገነት በግብፅ ምድር አምሳል ነበረ።
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ