1
የሉቃስ ወንጌል 12:40
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተም ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ ባልጠረጠራችሁበት ሰዓት ይመጣልና።”
比較
የሉቃስ ወንጌል 12:40で検索
2
የሉቃስ ወንጌል 12:31
ነገር ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቅ ሹ፤ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
የሉቃስ ወንጌል 12:31で検索
3
የሉቃስ ወንጌል 12:15
“ዕወቁ፤ ከቅሚያም ሁሉ ተጠበቁ፤ ሰው የሚድን ገንዘብ በማብዛት አይደለምና” አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 12:15で検索
4
የሉቃስ ወንጌል 12:34
መዝገባችሁ ካለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና።
የሉቃስ ወንጌል 12:34で検索
5
የሉቃስ ወንጌል 12:25
ከእናንተስ ዐስቦ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚቻለው ማነው?
የሉቃስ ወንጌል 12:25で検索
6
የሉቃስ ወንጌል 12:22
ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አላቸው፥ “ስለዚህ እላችህዋለሁ፤ ለነፍሳችሁ ስለምትበሉትና ስለምትጠጡት፥ ለሰውነታችሁም ስለምትለብሱት አትጨነቁ።
የሉቃስ ወንጌል 12:22で検索
7
የሉቃስ ወንጌል 12:7
የእናንተስ የራስ ጠጕራችሁ ሁሉ የተቈጠረ ነው፤ እንግዲህ አትፍሩ፤ ከብዙ ወፎች እናንተ ትበልጣላችሁና።
የሉቃስ ወንጌል 12:7で検索
8
የሉቃስ ወንጌል 12:32
“አንተ ታናሽ መንጋ፥ አትፍራ፤ አባታችሁ መንግሥቱን ሊሰጣችሁ ወዶአልና።
የሉቃስ ወንጌል 12:32で検索
9
የሉቃስ ወንጌል 12:24
የማይዘሩትንና የማያጭዱትን፥ ጎተራና ጕድጓድ የሌላቸውን የቍራዎችን ጫጭቶች ተመልከቱ፤ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል፤ እንግዲህ እናንተ ከወፎች እንዴት እጅግ አትበልጡም?
የሉቃስ ወንጌል 12:24で検索
10
የሉቃስ ወንጌል 12:29
እናንተም የምትበሉትንና የምትጠጡትን አትፈልጉ፤ ወዲያና ወዲህም አትበሉ፤ አትጨነቁለትም።
የሉቃስ ወንጌል 12:29で検索
11
የሉቃስ ወንጌል 12:28
እነሆ፥ ዛሬ ያለውን፥ ነገም ወደ እሳት የሚጣለውን የአበባ አገዳ እግዚአብሔር እንዲህ የሚያደርገው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ ለእናንተማ እንዴት አብልጦ አያደርግላችሁ?
የሉቃስ ወንጌል 12:28で検索
12
የሉቃስ ወንጌል 12:2
የማይገለጥ የተሰወረ፥ የማይታይም የተሸሸገ የለምና።
የሉቃስ ወንጌል 12:2で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ