1
የዮሐንስ ወንጌል 7:38
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእኔም የሚያምን መጽሐፍ እንደ ተናገረ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈስሳል።”
比較
የዮሐንስ ወንጌል 7:38で検索
2
የዮሐንስ ወንጌል 7:37
በኋለኛዪቱ በታላቅዋ የበዓል ቀንም ጌታችን ኢየሱስ ቆመና ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፥ “የተጠማ ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
የዮሐንስ ወንጌል 7:37で検索
3
የዮሐንስ ወንጌል 7:39
ይህንም የሚያምኑበት ሰዎች ይቀበሉት ዘንድ ስለ አላቸው ስለ መንፈስ ቅዱስ ተናገረ፤ ጌታችን ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ቅዱስ ገና አልወረደም ነበርና።
የዮሐንስ ወንጌል 7:39で検索
4
የዮሐንስ ወንጌል 7:24
የእውነት ፍርድ ፍረዱ እንጂ ለሰው ፊት በማድላት አትፍረዱ።”
የዮሐንስ ወንጌል 7:24で検索
5
የዮሐንስ ወንጌል 7:18
ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይሻል፤ የላከውን ያከብር ዘንድ የሚፈልግ ግን እውነተኛ ነው፤ ሐሰትም የለበትም።
የዮሐንስ ወንጌል 7:18で検索
6
የዮሐንስ ወንጌል 7:16
ስለዚህም ጌታችን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “ትምህርቴ የላከኝ ናት እንጂ የእኔ አይደለችም።
የዮሐንስ ወንጌል 7:16で検索
7
የዮሐንስ ወንጌል 7:7
ዓለም እናንተን ሊጠላችሁ አይችልም፤ እኔን ግን ይጠላኛል፤ ሥራዉ ክፉ እንደ ሆነ እኔ እመሰክርበታለሁና።
የዮሐንስ ወንጌል 7:7で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ