1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
比較
የዮሐንስ ወንጌል 3:16で検索
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17で検索
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ኢየሱስም መልሶ “እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፤” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3で検索
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ ከወዲሁ ተፈርዶበታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18で検索
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ፍርዱም ይህ ነው፥ ብርሃንም ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19で検索
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
እርሱ እንዲልቅ እኔ ግን እንዳንስ ያስፈልጋል።”
የዮሐንስ ወንጌል 3:30で検索
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
የዮሐንስ ወንጌል 3:20で検索
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በልጁ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ ለልጁ የማይታዘዝ ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36で検索
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ የሰው ልጅም መሰቀል ይገባዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14で検索
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አባት ልጁን ይወዳል፥ ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ