1
የዮሐንስ ወንጌል 1:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይሁን እንጂ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆንን መብት ሰጣቸው።
比較
የዮሐንስ ወንጌል 1:12で検索
2
የዮሐንስ ወንጌል 1:1
ቃል በመጀመሪያ ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ይህም ቃል እግዚአብሔር ነበረ።
የዮሐንስ ወንጌል 1:1で検索
3
የዮሐንስ ወንጌል 1:5
ብርሃን በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንን አያሸንፈውም።
የዮሐንስ ወንጌል 1:5で検索
4
የዮሐንስ ወንጌል 1:14
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በመካከላችን ኖረ፤ የአባቱ አንድያ ልጅ በአባቱ ዘንድ እንዳለው ያለውን ክብሩን አይተናል።
የዮሐንስ ወንጌል 1:14で検索
5
የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4
ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጠረ፤ ከተፈጠረው ሁሉ፥ አንድም ነገር ያለ እርሱ የተፈጠረ የለም። በእርሱ ሕይወት ነበረ፤ ይህም ሕይወት የሰዎች ብርሃን ነበረ።
የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4で検索
6
የዮሐንስ ወንጌል 1:29
በማግስቱ ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ “እነሆ፥ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ይህ ነው!
የዮሐንስ ወንጌል 1:29で検索
7
የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11
እርሱም በዓለም ነበረ፤ ዓለምም የተፈጠረው በእርሱ ነው፤ ዓለም ግን አላወቀውም። ወደ ወገኖቹ መጣ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም።
የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11で検索
8
የዮሐንስ ወንጌል 1:9
ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም እየመጣ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 1:9で検索
9
የዮሐንስ ወንጌል 1:17
ሕግ በሙሴ በኩል ተሰጠ፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል መጣ።
የዮሐንስ ወንጌል 1:17で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ