የዮሐንስ ወንጌል 6:63

የዮሐንስ ወንጌል 6:63 አማ54

ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይተቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።