1
የሉቃስ ወንጌል 16:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።
Vertaa
Tutki የሉቃስ ወንጌል 16:10
2
የሉቃስ ወንጌል 16:13
ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 16:13
3
የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
እንግዲያስ በዓመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይሰጣችኋል? በሌላ ሰው ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ የእናንተን ማን ይሰጣችኋል?
Tutki የሉቃስ ወንጌል 16:11-12
4
የሉቃስ ወንጌል 16:31
ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 16:31
5
የሉቃስ ወንጌል 16:18
ሚስቱንም የሚፈታ ሁሉ ሌላይቱንም የሚያገባ ያመነዝራል፥ ከባልዋም የተፈታችውን የሚያገባ ያመነዝራል።
Tutki የሉቃስ ወንጌል 16:18
Koti
Raamattu
Suunnitelmat
Videot