1
ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኩሽም ናምሩድን ወለደ፥ እርሱም በምድር ላይ ቀዳሚው ኃያል ጦረኛ ነበረ።
Comparar
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 10:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
በጌታ ፊት ናምሩድ ኃያል አዳኝ ነበረ፥ ስለዚህም፦ “እንደ ናምሩድ በጌታ ፊት ኃያል አዳኝ” ይባላል።
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 10:9
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos