YouVersion Logo
Search Icon

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 9:35

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 9:35 አማ2000

ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተማዎችና በመንደሮች ሁሉ ይዞር ነበር።