YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 5:13

የማቴዎስ ወንጌል 5:13 አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “እናንተ እንደ ምድር ጨው ናችሁ፤ ነገር ግን ጨው ጣዕሙን ካጣ እንዴት ጣዕሙን መልሶ ሊያገኝ ይችላል? ወደ ውጪ ከመጣልና በሰው እግር ከመረገጥ በቀር ወደፊት ለምንም አይጠቅምም።

Video for የማቴዎስ ወንጌል 5:13