YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 17:5

የማቴዎስ ወንጌል 17:5 አማ05

ጴጥሮስ ገና ይህን ሲናገር ሳለ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፤ ከደመናውም ውስጥ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት!” የሚል ድምፅ መጣ።