1
የማቴዎስ ወንጌል 4:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እርሱም መልሶ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል” አለው።
Compare
Explore የማቴዎስ ወንጌል 4:4
2
የማቴዎስ ወንጌል 4:10
ያን ጊዜ ኢየሱስ “ሂድ፤ አንተ ሰይጣን ‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፎአልና” አለው።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 4:10
3
የማቴዎስ ወንጌል 4:7
ኢየሱስም “ ‘ጌታን አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል” አለው።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 4:7
4
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
5
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20
እርሱም “በኋላዬ ኑ፤ ሰዎችንም አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ” አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20
6
የማቴዎስ ወንጌል 4:17
ከዚያ ዘመን ጀምሮኢየሱስ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ” እያለ ይሰብክ ጀመር።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 4:17
Home
Bible
Plans
Videos