1
የዮሐንስ ወንጌል 9:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ነገር ግን ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ልሠራ ይገባኛል፤ ማንም ሥራ ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለችና።
Σύγκριση
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 9:4
2
የዮሐንስ ወንጌል 9:5
በዓለም ሳለሁ፤ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ።”
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 9:5
3
የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
ደቀ መዛሙርቱም፥ “መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕዉር ሆኖ የተወለደው በማን ኀጢኣት ነው? በራሱ ነውን? ወይስ በወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፥ “የእግዚአብሔር ሥራ ሊገለጥበት ነው እንጂ እርሱ አልበደለም፤ ወላጆቹም አልበደሉም።
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3
4
የዮሐንስ ወንጌል 9:39
ጌታችን ኢየሱስም፥ “እኔ የማያዩት እንዲያዩ፥ የሚያዩትም እንዲታወሩ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጥቻለሁ” አለው።
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 9:39
Αρχική
Αγία Γραφή
Σχέδια
Βίντεο