1
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“እርስ በርሳችሁ ቷደዱ ዘንድ፥ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በርሳችሁም ብቷደዱ፥ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ በዚህ ሁሉ ያውቋችኋል።”
Σύγκριση
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
2
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
እንግዲህ እኔ መምህራችሁና ጌታችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኋችሁ እናንተም እንዲሁ የባልጀሮቻችሁን እግር ልታጥቡ ይገባችኋል። እኔ እንደ አደረግሁላችሁ እናንተም ልታደርጉ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
3
የዮሐንስ ወንጌል 13:7
ጌታችን ኢየሱስም፥ “እኔ የምሠራውን አንተ ዛሬ አታውቅም፤ ኋላ ግን ታስተውለዋለህ” ብሎ መለሰለት።
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 13:7
4
የዮሐንስ ወንጌል 13:16
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ከጌታው የሚበልጥ አገልጋይ የለም፤ ከላከው የሚበልጥ መልእክተኛም የለም።
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 13:16
5
የዮሐንስ ወንጌል 13:17
ይህንም ዐውቃችሁ ብትሠሩ ብፁዓን ናችሁ።
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 13:17
6
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
ራት ከሚበሉበት ተነሥቶ ልብሱን አኖረና ማበሻ ጨርቅ አንሥቶ ወገቡን ታጠቀ። በኵስኵስቱም ውኃ ቀድቶ የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጥብ ጀመር፤ በዚያ በታጠቀው ማበሻ ጨርቅም አበሰ።
Διαβάστε የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
Αρχική
Αγία Γραφή
Σχέδια
Βίντεο