ኢየሱስም “ተነሥ! አልጋህን ተሸከምና ሂድ!” አለው። ሰውየውም ወዲያውኑ ዳነ፤ አልጋውንም ተሸክሞ ሄደ። ይህም የሆነው በሰንበት ቀን ነበር፤
የዮሐንስ ወንጌል 5 lesen
Teilen
Alle Übersetzungen vergleichen: የዮሐንስ ወንጌል 5:8-9
Speichere Verse, lies offline, schau dir Lehrvideos an und vieles mehr!
Home
Bibel
Lesepläne
Videos